በዚህ ክፍል ሊዲያ ለፖድካስቲንግ ስለሚያስፈልጉ ሶፍትዌሮች እና ሃርድዌሮች ለሀገር አቀፍ እና ለአለምአቀፍ ፖድካስት ኤዲተር ከሆነውን ሳሙኤል እሮሞ ጋር ቃለ መጠይቅ ታደርጋለች።